የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 4 ሺህ 83 ተማሪዎችን አስመርቋል::
facebook.com/20531316728/po…
Ministry of Health ETHIOPIA
7,610 posts
This is the official Twitter account of the Ministry of Health of the FDRE. Our vision is to see healthy, productive & prosperous Citizens of Ethiopia.
- አህጉራዊ የሕክምና ትምህርት ቤቶች ጉባኤ #MedEdAfrica2026 የህክምና አስተማሪዎችን፣ ተማሪዎችን፣ ተመራማሪዎችን፣ ፖሊሲ አውጪዎችን እና አጋሮችን ያካተተ አህጉራዊ የሕክምና ትምህርት ቤቶች ጉባኤ አዲስ አበባ ከሰኔ 29 - ሃምሌ 1 ፣ 2018 ዓ.ም
- Ministry of Health ETHIOPIA repostedዛሬ በመላ ሀገሪቱ ከ10,000 በላይ የጤና ባለሙያዎችንና የጤና ዘርፍ አመራሮችን በማሳተፍ በሁለተኛው የጤና ዘርፍ ልማትና ኢንቨስትመንት ዕቅድ (HSDIP-II)፣ በተሻሻለው ብሔራዊ የጤና ፖሊሲ፣ የጤና ዘርፍ ሪፎርም እና በጤና የአደጋ ስጋት ግንኙነትና
- TOGETHER FOR A #periodfriendly WORLD! አገር አቀፍ የወር አበባ ጤና እና ንጽህና ዓመታዊ ጉባኤ National Menstruation Health& Hygiene Annual Event 19/10/2018 ዓ.ም Bole Lemi Especial Economy zone, 2026
- Ministry of Health ETHIOPIA repostedThe @Pandemic_Fund is honored to welcome H.E. Dr. @MekdesDaba, Minister of Health of Ethiopia, to serve as Co-Chair of the Pandemic Fund's Governing Board, alongside Dr. @ChatibBasri. Her leadership will be critical as the Fund sustains momentum, deepens partnerships, and
- ከጎረቤት ሀገራት የመጡ የስፔሻሊቲ ሕክምና ተማሪዎች የጤና ዘርፉንና የሀገሪቱን አጠቃላይ የልማት ጉዞ ጎበኙ። facebook.com/share/p/18ciSh…
- "ጠንካራ የጤና ስርዓት መገንባት የሚቻለው ለህብረተሰቡ ትክክለኛ፣ ወቅታዊና አስተማማኝ መረጃ በውጤታማ ተግባቦት ማድረስ ሲቻል ብቻ ነው።” የጤና ሚኒስትር ደኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ facebook.com/share/p/194eLg…
- በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተገነቡ ወሳኝ የጤና ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። facebook.com/share/p/1E7qCH…
- "ሰብአዊ ተግባር ሕይወት ይታደጋል፤ ብርሀን ይመልሳል!" ሰኔ 7 አለም አቀፍ የደምና የአይን ብሌን ለጋሾች ቀን #BloodDonorDay #blooddonation #eyedonation
- በኢትዮጵያ የሚማሩ የደቡብ ሱዳንና የሱማሌ ሬዚደንቶች በአዲስ አበባ የሚገኙ ታሪካዊ ስፍራዎችና የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። facebook.com/share/p/1GjvZC…
- Be Part of Ethiopia’s Healthcare Transformation! #NursingLeadership #HealthcareQuality We invite passionate nursing professionals to express their interest and contribute to this exciting journey toward healthcare excellence.👉 Click the link below to submit your application and register to be part of this exciting national initiative: ncep.mohdigitalhealth.gov.et
- የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከጌትስ ፋውንዴሽን ዋና የስትራቴጂ ኃላፊ እና የአፍሪካና የህንድ ቢሮዎች ፕሬዚዳንት ዶ/ር አንኩር ቮራ ጋር በኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ተወያዩ። web.facebook.com/EthiopiaFMoH/p…







































