ለጠንካራ ዲፕሎማሲ መሰረቱ ጠንካራ ዉስጣዊ አንድነት ስለሆነ ለችግሮቻችን ዘላቂ መፍትሄ እየሰጠን ብሄራዊ ጥቅማችንን አናስጠብቅ።
Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹
159 posts
Deputy Prime Minister and Minister Of Foreign Affairs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia
- በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዘጋጅነት የተሰናዳውን የዲፕሎማሲ ሳምንት ምክንያት በማድረግ በዲፕሎማሲ ታሪክ፤ አሁናዊ እና በመጪው ዘመን ዲፕሎማሲ ዙሪያ ፍሬያማ ፓናል ውይይት አካሂደናል።
- በጄኔቫ የዓለም ስደተኞች ጉባኤ ላይ ተሳትፈን የኢትዮጵያን አቋምና የወደፊት ዕቅድ አሳውቀናል::በተጨማሪም ከተ. መ.ድ. የተለያዩ ተቋማት ከUNHCR; WFP እና IOM እንዲሁም ከICRC የበላይ ሀላፊዎች ጋር የሰብዓዊ ድጋፍና ዘላቂ ልማት ትብብሮችን ለማጠናከር ተስማምተናል::
- የዩናይትድ ኪንግደም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ከተሾሙት የተከበሩ ዴቪድ ካሜሮን ጋር ባደረግነው የስልክ ንግግር የሁለቱ አገሮች ስትራቴጂካዊ አጋርነት በሰብአዊ እርዳታ እና የልማት ትብብር ዙሪያ ተጠናክሮ በሚቀጥልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተናል።
- I spoke to HE David Cameron, Secretary of State for Foreign, Commonwealth and Development Affairs of the UK today. In our phone conversation we have discussed on ways to further strengthen our strategic partnership in the areas of humanitarian aid and developmental cooperation.
- ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው:: ይህ በመቄዶኒያ ሃሳብ ወይም መፈክር ብቻ አይደለም:: ልንማረው ልንደግፈው የሚገባ የተግባር ስኬት ነው::
- We welcome the decision of the USAID to resume food assistance in Ethiopia. It is imperative to expedite the food aid resumption process to reach to all those in need.
- በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል በወራሪ ቡድኑ ዳግም የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ በዋሽንግቶን ዲሲ ~ አሜሪካ የምትኖሩ ወገኖቻችን እንደተለመደው እውነታውን ያስተጋባችሁበት ሰላማዊ የድጋፍ ሰልፍ በእጅጉ የሚደነቅ ነው። m.facebook.com/story.php?stor…
- ለመላው የሃገራችን ህዝብ! የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ሶስተኛ ዙር የውሃ ሙሊት መርሃ~ግብር በተሳካ ሁኔታ በመጠናቀቁ እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን አብሮ ደስ አለን። facebook.com/10004453545529…
- እንኳን ደስ አለን! በኦሪገን 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 10 ሺህ ሜትር አትሌት ለተሰንበት ግደይ ወርቅ ሜዳሊያ፤ እንዲሁም በወንዶች ማራቶን አትሌት ታምራት ቶላ እና አትሌት ሞስነት ገረመው ለኢትዮጵያ . . m.facebook.com/story.php?stor…
- በወለጋ አካባቢ አሁንም አሸባሪው የሸኔ ቡድን በንፁሃን ወገኖቻችን ላይ አሳዛኝ ጭፍጨፋ አካሄዷል። ጥቃቱ የአማራ ብሄር ተወላጆችን ዒላማ ያደረገና ተጠቂዎችን ለመከላከል ሙከራ ባደረጉ የኦሮሞ ተወላጆች ላይ ጭምር ያነጣጠረ . . . m.facebook.com/story.php?stor…
- በፀጥታ አስከባሪ አካላትና በህዝቡ የተባበረ እርምጃ በአሸባሪውና ፅንፈኛው ቡድን ላይ በደረሰበት ሽንፈትና ኪሳራ የቀቢፀ ተስፋ እርምጃዎችን በአፀፋው እየወሰደ ይገኛል፡፡m.facebook.com/story.php?stor…
- በዛሬው ውሎ ወደ አፋር ክልል በማቅናት ከፌዴራል እና ከክልሉ መንግስት የተውጣጡ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን በሰመራ እና በሰርዶ ኬላ የመስክ ምልከታ አድርገናል። m.facebook.com/story.php?stor…














